#ዜማችን #Zemachin #NEW_GOSPEL_SONG #ዘማሪ _አገልጋይ_ትዕግስት_እጅጉ Nikodimos Show - Tigist Ejigu

2024-07-29に共有
ሲመጣ ለናፈቅነው
በነጩ ዙፋን ላለው
ለታረደው በግ ዜማ
በንጉሱ ፊት ሚሰማ
አለን አዲስ ቅኔ ያኔማ

ሲመጣ ለናፈቅነው
በነጩ ዙፋን ላለው
ለታረደው በግ ዜማ
በንጉሱ ፊት ሚሰማ
አለን አዲስ ቅኔ ያኔማ

ላለ ለነበረው ደግሞ ለሚመጣው ለሚገዛው ሁሉን
ቅዱስ ቅዱስ ቅዱስ እያልን እንጮሀለን ቀንና ሌሊቱን
ነጭ ልብስ ለብሰን ለክብሩ የዘንባባ ዝንጣፊ ይዘን
ቆመን በበጉ ፊት በዙፋኑ ላለው ቅኔ እናፈሳለን


ዜማችን የበጉ ቅኔ ነው
ሁሌ አዲስ ዘላለም ማንለምደው
እያበራ በዙፋኑ ላይ
ታማኙ ይደምቃል በሰማይ


ዜማችን የበጉ ቅኔ ነው
ሁሌ አዲስ ዘላለም ማንለምደው
እያበራ በዙፋኑ ላይ
ታማኙ ይደምቃል በሰማይ

ሲመጣ ለናፈቅነው
በነጩ ዙፋን ላለው
ለታረደው በግ ዜማ
በንጉሱ ፊት ሚሰማ
አለን አዲስ ቅኔ ያኔማ

ሲመጣ ለናፈቅነው
በነጩ ዙፋን ላለው
ለታረደው በግ ዜማ
በንጉሱ ፊት ሚሰማ
አለን አዲስ ቅኔ ያኔማ

መጽሀፉን ዘርግቶ ማህተሙን የፈታ ሁሉ የተቻለው
ይህን ያደርግ ዘንድ የተገባው ጌታ አንድ እርሱ ብቻ ነው
ከነገድ ከቋንቋ ከወገንም ሁሉ ዋጅቶናል በደሙ
ካህናት ላደረገን ለነፍሳችን ቤዛ ቅኔ አለን ለስሙ

ዜማችን የበጉ ቅኔ ነው
ሁሌ አዲስ ዘላለም ማንለምደው
እያበራ በዙፋኑ ላይ
ታማኙ ይደምቃል በሠማይ


ዜማችን የበጉ ቅኔ ነው
ሁሌ አዲስ ዘላለም ማንለምደው
እያበራ በዙፋኑ ላይ
ታማኙ ይደምቃል በሠማይ

ሲመጣ ለናፈቅነው
በነጩ ዙፋን ላለው
ለታረደው በግ ዜማ
በንጉሱ ፊት ሚሰማ
አለን አዲስ ቅኔ ያኔማ

ሲመጣ ለናፈቅነው
በነጩ ዙፋን ላለው
ለታረደው በግ ዜማ
በንጉሱ ፊት ሚሰማ
አለን አዲስ ቅኔ ያኔማ

ሀሌ ሀሌ ሉያ ሁሉን ለሚገዛው ድል አድራጊ ንጉስ
ይበዛል ዜማችን ይበዛል ቅኔያችን በሰማዩ መቅደስ
በጽዮን ተራራ ቆሞ ለሚታየው ለበጉ መዝሙር
ስግደት አምልኳችን ለሚመጣልን ነው ታጅቦ በክብር

ዜማችን የበጉ ቅኔ ነው
ሁሌ አዲስ ዘላለም ማንለምደው
እያበራ በዙፋኑ ላይ
ታማኙ ይደምቃል በሰማይ

ዜማችን የበጉ ቅኔ ነው
ሁሌ አዲስ ዘላለም ማንለምደው
እያበራ በዙፋኑ ላይ
ታማኙ ይደምቃል በሰማይ

እያበራ በዙፋኑ ላይ
ታማኙ ይደምቃል በሰማይ

እያበራ በዙፋኑ ላይ
ታማኙ ይደምቃል በሰማይ

www.facebook.com/nikodimosshow/
ፕሮግራማችንን እየተከታተላችሁ ገንቢ አስተያየታችሁን ሁል ጊዜ ስለምትለግሱን እጅግ አድርገን እናመሰግናለን፡፡ ሰብስክራይብ ያላደረጋችሁ አዳዲስ ቪዲዮ እንዲደርሳችሁ ሰብስክራይብ ማድረግ አትርሱ፡፡

This Video Clip is Dedicated Only to Nikodimos Show Channel /Tigist Ejigu/!
Subscribe today for latest Videos Here:- youtube.com/NikodimosShow

Facebook:- www.facebook.com/nikodimosshow
Instagram:- www.instagram.com/tigisttg/
Awtaru Kebede,Ethiopia,Ethiopian Gospel Song,Amharic Gospel

© Copyright:- #Tigist Ejigu /Nikodimos Show/ 2024

コメント (21)
  • ሲመጣ ለናፈቅነው በነጩ ዙፋን ላለው ለታረደው በግ ዜማ በንጉሱ ፊት ሚሰማ አለን አዲስ ቅኔ ያኔማ ሲመጣ ለናፈቅነው በነጩ ዙፋን ላለው ለታረደው በግ ዜማ በንጉሱ ፊት ሚሰማ አለን አዲስ ቅኔ ያኔማ ላለ ለነበረው ደግሞ ለሚመጣው ለሚገዛው ሁሉን ቅዱስ ቅዱስ ቅዱስ እያልን እንጮሀለን ቀንና ሌሊቱን ነጭ ልብስ ለብሰን ለክብሩ የዘንባባ ዝንጣፊ ይዘን ቆመን በበጉ ፊት በዙፋኑ ላለው ቅኔ እናፈሳለን ዜማችን የበጉ ቅኔ ነው ሁሌ አዲስ ዘላለም ማንለምደው እያበራ በዙፋኑ ላይ ታማኙ ይደምቃል በሰማይ ዜማችን የበጉ ቅኔ ነው ሁሌ አዲስ ዘላለም ማንለምደው እያበራ በዙፋኑ ላይ ታማኙ ይደምቃል በሰማይ ሲመጣ ለናፈቅነው በነጩ ዙፋን ላለው ለታረደው በግ ዜማ በንጉሱ ፊት ሚሰማ አለን አዲስ ቅኔ ያኔማ ሲመጣ ለናፈቅነው በነጩ ዙፋን ላለው ለታረደው በግ ዜማ በንጉሱ ፊት ሚሰማ አለን አዲስ ቅኔ ያኔማ መጽሀፉን ዘርግቶ ማህተሙን የፈታ ሁሉ የተቻለው ይህን ያደርግ ዘንድ የተገባው ጌታ አንድ እርሱ ብቻ ነው ከነገድ ከቋንቋ ከወገንም ሁሉ ዋጅቶናል በደሙ ካህናት ላደረገን ለነፍሳችን ቤዛ ቅኔ አለን ለስሙ ዜማችን የበጉ ቅኔ ነው ሁሌ አዲስ ዘላለም ማንለምደው እያበራ በዙፋኑ ላይ ታማኙ ይደምቃል በሠማይ ዜማችን የበጉ ቅኔ ነው ሁሌ አዲስ ዘላለም ማንለምደው እያበራ በዙፋኑ ላይ ታማኙ ይደምቃል በሠማይ ሲመጣ ለናፈቅነው በነጩ ዙፋን ላለው ለታረደው በግ ዜማ በንጉሱ ፊት ሚሰማ አለን አዲስ ቅኔ ያኔማ ሲመጣ ለናፈቅነው በነጩ ዙፋን ላለው ለታረደው በግ ዜማ በንጉሱ ፊት ሚሰማ አለን አዲስ ቅኔ ያኔማ ሀሌ ሀሌ ሉያ ሁሉን ለሚገዛው ድል አድራጊ ንጉስ ይበዛል ዜማችን ይበዛል ቅኔያችን በሰማዩ መቅደስ በጽዮን ተራራ ቆሞ ለሚታየው ለበጉ መዝሙር ስግደት አምልኳችን ለሚመጣልን ነው ታጅቦ በክብር ዜማችን የበጉ ቅኔ ነው ሁሌ አዲስ ዘላለም ማንለምደው እያበራ በዙፋኑ ላይ ታማኙ ይደምቃል በሰማይ ዜማችን የበጉ ቅኔ ነው ሁሌ አዲስ ዘላለም ማንለምደው እያበራ በዙፋኑ ላይ ታማኙ ይደምቃል በሰማይ እያበራ በዙፋኑ ላይ ታማኙ ይደምቃል በሰማይ እያበራ በዙፋኑ ላይ ታማኙ ይደምቃል በሰማይ
  • @tigi886
    በዚህ ምድር ላይ ስኖር ለምፈልገዉ ነገር ሁሉ መሮጥ እና ምኞቴ ለሆኑት ነገሮቼ ሁሉ ስሯሯጥ ዘመኔ እንዳያልቅ ዛሬ ይህንን ዝማሬ ስሰማዉ ለካ ሁሉም ከንቱ የከንቱ ከንቱ ነዉ የሚለዉን ቅዱስ ቃል አስታወስኩኝ😢 ዋናዉ ነገሬ የሆነዉን ኢየሱስን እንጂ የስጋን የምቾት አላማዬን ትቼ እሱን እንድናፍቀዉ እንዳስበዉ እንዳሰላስለዉ የሚያደርገኝ ለሁሌም ስንቅ የሚሆን ዝማሬ ነዉ🙏 ዘመንሽ አገልግሎትሽ ይባረክ። ማራናታ🙏
  • @yegeta1
    ለራሱ ካህናት እንድንሆን ከነገድ ከቋንቋ ለዋጀን ላፀደቀን ላከበረን ለአምላካችን ክብር ይሁንለት❤❤❤❤❤❤❤ እልልልልልልልል❤❤❤
  • አሜን ዜማችን ለሚመጣውና ለታረደልን ለንጉሱ ለጌታ ኢየሱስ ብቻ ።
  • በጣም ነው የተባረኩበት ጌታ ይባርካቹ እየሱስዬ ናልን እየጠበቅንክ ነው ጌታ ሆይ መከራ በዝቶቡናል ባባቴ ቤት ቡዙ መኖርያ አለ እዳልከን በተስፈ እየጠበቅንክ ነው😢😢😢
  • አንቺ የተወደድሽ የእግዚአብሄር ሴት ይብዛልሽ የተባረካችሁ የእግዚአብሄር አገልጋዮች ይብዛላችሁ በብዙ ተባረኩ
  • ❤ ጌታ አብዝቶ ይባርክሽ!!! የሙዚቃ ግርግር የሌለበት ህይወት የሚሆነው ቃሉ ጥርት ብሎ ይሰማል!!! ሌሎችም ወገኖቻችን ከአንቺ ልምድ ቢወስዱ መልካም ነው እላለሁ!!! የፀጋው ባለቤት ክብሩን ይውሰድ!!!
  • @user-wd4sb6co6r
    እልልልልልልል እልልልልልልልልልል እልልልልልልል ክብር ክብር ክብር ክብር ክብር ለታረደው በግ ይሁን የእግዚአብሔር ልጅ እየሱስ እናመስግንሀለን ከፍ እናደርጋለን ስምህ ይባረክ ማደሪያህ ይባረክ ዙፋንህ ይባረክ አንተ ትልቅ ነህ ሁሌ አዲስ ዘላም እያበራህ የምትኖር ዘላለም ተመልስህ በክር የምትመጣ የተባረከው ተስፋችን ማራናታ ቶሎ ፖስተር ቲጅዬ ዘመንሽ ይለምልም የዜማ ቅኔ በቤትሽ ይፍለቅ በእየሱስ ስም ሼር አድርጉ ቅዱሳን እወድሻለሁ ❤❤❤❤❤
  • ክብር ሁሉ ሳያፍርብን አርቃኑን በመስቀል ለዋለው ለንጉሡ ፣ ለዝርግፋ ጌጣችን ለውዴ ለኢየሱስ ይሁን!!🙏🙏 ዘመንሽ በፍቅሩ ነዶ ይለቅ እህቴ🙏🙏❤❤
  • @rollnati
    "ታርደሃልና በደምህም ለአባትህ መንግስት ካህን አርገህናልና ምስጋናችን አንተ ብቻ ይገባሃል"🙏🙏🙏 ተባረኪ የተወደደሽ እህታችን💞
  • በዚህ በመጨረሻ ዘመን እየስማን ልናብስለስላቸው ከምንሻቸው መዝሙራት አንዱና ነገር ግን ከዘማርያን አንደበት አጋንት ካደበዘዛቸው መልክቶች ይህ መልዕክት ነበር ይብዙልን ምፃቱን ያውጁልን ይህ ጥማታችን ይሁንልን ። ተባረኪልን እህታችን ቲጂ።
  • ተባረኩ የጌታ ፀጋ ይብዛላችሁ በርቱ በጣም ተባርከናል ክብር ሁሉ ለጌታ ይሁን ።
  • እየሱስ በቶሎ ይመጣል ተባረኩ በጌታ እህቶቼ የሆናችሁ ❤
  • ሰምቼ የማልጠግበው ዝማሬ ትግዬ ዘመንሽ ይለምልም አሁንም የሚመጣውን የምንናፍቀውን እየሱስን በመዘመር ፀጋ ተሞይ ተትረፍረፍይ ከለቀቅሽው ሳአት ቀን ጀምሮ ሌላ መስማት አልቻልኩም እውነት የተባረክሽ ነሽ
  • ማራናታ ጌታሆይ ቶሎና❤❤ተባረኪ እንዲህ አይነት ቅኔ ይብዛለት ለንጉሱ አሜን አሜን❤❤
  • ጌታ ሆይ ናፈከኝ ማራናታ የኔ ጌታ እወድሃለሁ ዜማችን የበጉ ቅኔ ነው አሜን አሜን ተባረኪ እህቴ ❤❤❤
  • ለታረደው በግ ለኢየሱስ ክብር ይሁን!! ኢየሱስ ይመጣል ተባረኩ::
  • እልልልልልልልልልልልልልልል ክብር ይሁንለት ለውዴ እየሱስ !! ማራናታ ጌታ ሆይ ቶሎ ና
  • @hibist
    ቲጂዬ በአንቺ ውስጥ ስላስቀመጠው ልዩ ልዩ ፀጋ የጌታ ስም የተባረከ ይሁን
  • ይሔንን ፀጋ ተዳፍኖ እንዳይቀር የየጀርባ አጥንት ሆነህ ላበረታታሐት ለደገፍካት ውድ ባለቤቷ ጌታ አሁንም ፀጋ ይጨምርልህ ጌታ አብዝቶ ይባርክህ🎉