ተዓምር እዩ‼️ የዶክተር ዐብይ አነጋጋሪ ቪዲዮ‼️

3,977
0
Published 2024-07-30

All Comments (21)
  • @user-nf7dr2fy6e
    ዶር አብይ የእግዚአብሔር ድንቅ ስጦታችን ስለሆነ የሚመጥነው ቃል የለኝም❤❤❤❤❤
  • @jenetjenet2880
    እግዚአብሔር አምላክ እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልኝ አብቾ አባ መላ የኔ ጀግና የዋሁ መሪያ
  • የኔ ወርቅ አንተ አሁን መሪ ነህ አገልጋይ እንጂ እግዚአብሔር እና የደጋግ አባቶችና አናቶቻችን ፀሎት ነዉ አንተን ከኢሀዲግ መካከል ብቅ አርጎ ያመጣልን
  • @Hulem_Tesfa_Ale
    አብችዬ ፍቅር ነዉ እንወደዋለን ጀግናችን በርታልን 💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
  • @hanish4684
    የተናገሩትን የሚኖሩት ድንቅ የዘመናችን ልዩ መሪ! ክብረት ይስጥልን!
  • 👍❤️❤️❤️❤️ ሀቅ ነው አብቹ 🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹👍
  • @mickeydi
    ብዙ ሰው ደግሞ የከበደው ሰው መሆን ነው አብይ ግን ብዙዎችን ወደ ሰውነት እንዳነቃ አልጠራጠርም። አብይ እግዚአብሔር ይባርክህ ያንተ ነገር ተነግሮ ታይቶ አያልቅም💚💛❤️🇪🇹🙏😂
  • @kttr-ph4zo
    👍👍👍Abbichu peoples leader and servant 👍👍👍
  • @Salam-zq2gu
    Abichu koo guyya siin argaa goftan yoo jedhe ❤❤
  • እ-ህ! አብቹዬ እንዲያም ምን እናርግህ? አንተን ከማፍቀራችን የተነሳ ምን ያህል እግዚያብሄር እንደሚወደን ነው እማየው። የሰው ልክ የሰው ማንነት እግዚያብሄር ከነመላው ቤተሰብህ ብርክ ያርግልን።