S12 Ep.6 [Part 1] - ክሪፕቶከረንሲና ቢትኮይን | Cryptocurrency & Bitcoin - TechTalk With Solomon

311,623
0
Published 2017-12-21
ቢትኮይን ምንድነው? ክሪፕቶከረንሲ ወይንም ዲጂታል ከረንሲ ማለት ምን ማለት ነው? እንዴት ነው የሚሰራው? ማን ፈጠረው? ከበስተጀርባው ያለው ብሎክቼይን የሚባለውስ ቴክኖሎጂ ምንድነው? የወደፊቱን የዓለም ኢኮኖሚ እንዴት ሊለውጥ ይችላል? በሁለት ክፍል አድርጌ በጣም ቀለል ባለና ቴክኒካል ነገሩ ሳይበዛ ለሁላችሁ ተሰማሚ እንዲሆን አድርጌ አቀርብላችኋለሁ!

What is Bitcoin? What does cryptocurrency or digital currency mean? How does it work? Who created it? What is the underlying blockchian technology? How will cryptocurrency change the future of world economy? I will present these topics to you in two episodes with a very simplistic explanation. Enjoy!

All Comments (21)
  • @FikruChane
    ለሀገራችን እንግዳ ብቻ ሳይሆን ውስብስብም ነው፣ አኛን ለማስተማር የምታደርገው ጥረት እሚስመሰግንህ ነው፣ በርታ ግን ስታወራ አትፍጠን ስታስረዳን ቀለል አርገው ምሳሌዎችህም የተለመደ ቢሆን ይመረጣል
  • @matebemolla9267
    እናመሰግናለን የነቃና የበቃ ትውልድ ለመፍጠር ድርሻህን እየተወጣህ ነው በርታልን
  • @ethiodaily01
    አንተን ሰምቶ የገዛ ሰው ሚሊየነር ሆኗል ዛሬ ላይ።
  • @MafiGg
    እውቀትን ለሀገረረ ጥቅም ብታውል ጥሩ ነው በሴራ ከመጠለፍ ባለን ሀገርን ወገንን እንዲጠቅም ብታደርግ ጥሩ ነው
  • You are intelligent person. You are giving us very good Lesson. Thanks Sol
  • በጣም ድንቅ ነው ሶል የሚገርም platform ነው
  • @Dantov708
    በጣም ጥሩ አቀራረብ ነው ። ወደፊት የበለጠ እንድንረዳ መንገድ ይጠርግናል
  • @girmataye6031
    Forex Trading እኛ አገር ለመስራት ገና ብዙ ማወቅ ይጠበቅብናል። ገንዘብ ለማያውቁት ሰው እያስገቡ ዝም ብሎ መሳተፍ 99.9% አደጋ አለው። አሁን በኢትዮጲያ የጀመረ "Global Forex Trading" የሚባል Bitcoin trade ቢዚነስ ላይ የተሳተፉ ሰዎች እኔን ጨምሮ ብዙ ብር ተበልተናል። በዚህ Global Forex Trading በሚባልና መሰል የፎሬክስ ቢዝነስ ላይ ከመሳተፍ እንድትቆጠቡ እመክራለሁ
  • ዋው አቀራረብ በጣም የሚገርም ነበር አመሰግናለሁ ወንድማችን በርታልን
  • Спасибо за видео, очень полезно для сообщества!
  • @tika543
    በጠቅላይ ገበዝ ነህ በጣም ነው የማመሰግነው ሶል 🙏🙏🙏👍👍👍❤️❤️❤️
  • @DereseLove
    በጣም ነው የገባኝ አመሰግናለሁ ለመግዛት እንዴት መግዛት እችላለሁ
  • Lovely brother! Good understanding and knowledge itself is prosperity. Thanks and Godbless you.